Gospel Singer Tsedeke Anise; Eyesusa ..ኢየሱሳ፣ ኢተን ጎሬሐዮም ኪ-ሱዕማ….
0
0
2 ビュー·
02 8月 2023
の
Sermons
የተከበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ቤተሰቦቼ የሆናችሁ የከንባትኛ ቋንቋ ብሎም ሌላውንም የምትሰሙ የምታውቁኝም፣ በጌታ የማውቃችሁ ሁላችሁ ዘግይቼ ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመክፈቴ ይቅርታ እየጠየቅሁ ከዚህ በመቀጠል ግን የራሴን በቅርብ የሰራኋቸውን ሥራዎች በቅደም-ተከተል በየወቅቱ የማቀርብላችሁ ሲሆን የሌሎችንም ሥራዎች በዚሁ የዩቲዩብ ቻናሌ የምታገኙ መሆኑን እያሳወቅሁ ሰብስክራይብ፣ ሼር እንድታደርጉና ለጊዜው ..ኢየሱሳ፣ ኢተን ጎሬሐዮም ኪ-ሱዕማ…. የሚለውን መዝመርሙር ተጋበዙልኝ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ፡፡
もっと見せる
0 コメント
sort 並び替え